የሐዋርያት ሥራ 16:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሕዝቡም በአንድነት በእነሱ ላይ ተነሳ፤ የከተማዋ ሕግ አስከባሪዎችም ልብሳቸውን ከገፈፏቸው በኋላ በበትር እንዲደበደቡ አዘዙ።+ 23 በጣም ከደበደቧቸው በኋላ እስር ቤት አስገቧቸው፤ የእስር ቤቱንም ጠባቂ በደንብ እንዲጠብቃቸው አዘዙት።+ 1 ተሰሎንቄ 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እንደምታውቁት በመጀመሪያ በፊልጵስዩስ+ መከራና እንግልት ደርሶብን ነበር፤ ይሁንና ከባድ ተቃውሞ እያለም* የአምላክን ምሥራች ለእናንተ ለመንገር+ በአምላካችን እርዳታ እንደ ምንም ብለን ድፍረት አገኘን።
22 ሕዝቡም በአንድነት በእነሱ ላይ ተነሳ፤ የከተማዋ ሕግ አስከባሪዎችም ልብሳቸውን ከገፈፏቸው በኋላ በበትር እንዲደበደቡ አዘዙ።+ 23 በጣም ከደበደቧቸው በኋላ እስር ቤት አስገቧቸው፤ የእስር ቤቱንም ጠባቂ በደንብ እንዲጠብቃቸው አዘዙት።+
2 እንደምታውቁት በመጀመሪያ በፊልጵስዩስ+ መከራና እንግልት ደርሶብን ነበር፤ ይሁንና ከባድ ተቃውሞ እያለም* የአምላክን ምሥራች ለእናንተ ለመንገር+ በአምላካችን እርዳታ እንደ ምንም ብለን ድፍረት አገኘን።