ኤርምያስ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እናንተ የይሁዳ ሰዎችና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች፣ለይሖዋ ተገረዙ፤የልባችሁንም ሸለፈት አስወግዱ፤+አለዚያ በክፉ ሥራችሁ የተነሳቁጣዬ እንደ እሳት ይነድዳል፤ማንም ሊያጠፋው አይችልም።”+ ሮም 2:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ከዚህ ይልቅ በውስጡ አይሁዳዊ የሆነ እሱ አይሁዳዊ ነው፤+ ግርዘቱም በተጻፈ ሕግ ሳይሆን በመንፈስ+ የሆነ የልብ ግርዘት ነው።+ እንዲህ ዓይነቱ ሰው ውዳሴ የሚያገኘው ከሰው ሳይሆን ከአምላክ ነው።+ ቆላስይስ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከእሱ ጋር ባላችሁ ዝምድና የተነሳ በእጅ ባልተከናወነ ግርዘት ተገርዛችኋል፤ ይህም ኃጢአተኛውን ሥጋዊ አካል በማስወገድ+ የሚከናወን የክርስቶስ አገልጋዮች ግርዘት ነው።+
4 እናንተ የይሁዳ ሰዎችና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች፣ለይሖዋ ተገረዙ፤የልባችሁንም ሸለፈት አስወግዱ፤+አለዚያ በክፉ ሥራችሁ የተነሳቁጣዬ እንደ እሳት ይነድዳል፤ማንም ሊያጠፋው አይችልም።”+
29 ከዚህ ይልቅ በውስጡ አይሁዳዊ የሆነ እሱ አይሁዳዊ ነው፤+ ግርዘቱም በተጻፈ ሕግ ሳይሆን በመንፈስ+ የሆነ የልብ ግርዘት ነው።+ እንዲህ ዓይነቱ ሰው ውዳሴ የሚያገኘው ከሰው ሳይሆን ከአምላክ ነው።+
11 ከእሱ ጋር ባላችሁ ዝምድና የተነሳ በእጅ ባልተከናወነ ግርዘት ተገርዛችኋል፤ ይህም ኃጢአተኛውን ሥጋዊ አካል በማስወገድ+ የሚከናወን የክርስቶስ አገልጋዮች ግርዘት ነው።+