1 ቆሮንቶስ 15:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሁሉም በአዳም እንደሚሞቱ+ ሁሉም በክርስቶስ ሕያው ይሆናሉና።+ 2 ቆሮንቶስ 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እርግጥ ነው፣ እሱ በእንጨት ላይ የተሰቀለው በድካም የተነሳ* ነው፤ ይሁንና በአምላክ ኃይል የተነሳ ሕያው ሆኗል።+ እርግጥ እኛም ከእሱ ጋር ደካሞች ነን፤ ሆኖም በእናንተ ላይ እየሠራ ባለው የአምላክ ኃይል+ ከእሱ ጋር እንኖራለን።+
4 እርግጥ ነው፣ እሱ በእንጨት ላይ የተሰቀለው በድካም የተነሳ* ነው፤ ይሁንና በአምላክ ኃይል የተነሳ ሕያው ሆኗል።+ እርግጥ እኛም ከእሱ ጋር ደካሞች ነን፤ ሆኖም በእናንተ ላይ እየሠራ ባለው የአምላክ ኃይል+ ከእሱ ጋር እንኖራለን።+