ኤፌሶን 6:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እንግዲህ ስለ እኔ እንዲሁም እያከናወንኩ ስላለሁት ነገር እናንተም እንድታውቁ የተወደደ ወንድማችንና በጌታ ታማኝ አገልጋይ የሆነው ቲኪቆስ+ ሁሉንም ነገር ይነግራችኋል።+ 22 በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳለን እንድታውቁና ልባችሁን እንዲያጽናና ለዚሁ ዓላማ ስል ወደ እናንተ እልከዋለሁ።
21 እንግዲህ ስለ እኔ እንዲሁም እያከናወንኩ ስላለሁት ነገር እናንተም እንድታውቁ የተወደደ ወንድማችንና በጌታ ታማኝ አገልጋይ የሆነው ቲኪቆስ+ ሁሉንም ነገር ይነግራችኋል።+ 22 በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳለን እንድታውቁና ልባችሁን እንዲያጽናና ለዚሁ ዓላማ ስል ወደ እናንተ እልከዋለሁ።