-
ቆላስይስ 1:7, 8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የክርስቶስ ታማኝ አገልጋይ ሆኖ በእኛ ምትክ ከሚሠራውና አብሮን ባሪያ ከሆነው ከተወዳጁ ኤጳፍራ+ የተማራችሁት ይህን ነው። 8 ደግሞም ስለ መንፈሳዊ ፍቅራችሁ ነግሮናል።