1 ቆሮንቶስ 1:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድነት ሊኖራችሁ የቻለው በእሱ ምክንያት ነው፤ ክርስቶስ ደግሞ ለእኛ ከአምላክ የመጣ ጥበብ፣ ጽድቅና+ ቅድስና+ ሆኖልናል፤ እንዲሁም በቤዛው ነፃ አውጥቶናል፤+ 1 ቆሮንቶስ 2:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “ያስተምረው ዘንድ የይሖዋን* አስተሳሰብ ያወቀ ማን ነው?” ተብሏልና፤+ እኛ ግን የክርስቶስ አስተሳሰብ አለን።+
30 ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድነት ሊኖራችሁ የቻለው በእሱ ምክንያት ነው፤ ክርስቶስ ደግሞ ለእኛ ከአምላክ የመጣ ጥበብ፣ ጽድቅና+ ቅድስና+ ሆኖልናል፤ እንዲሁም በቤዛው ነፃ አውጥቶናል፤+