ኤፌሶን 1:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ክርስቶስን ከሞት ባስነሳውና በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ባስቀመጠው+ ጊዜ ይህን ኃይሉን ተጠቅሟል፤ 21 በዚህ ሥርዓት* ብቻ ሳይሆን በሚመጣውም ጭምር ከየትኛውም መስተዳድር፣ ሥልጣን፣ ኃይልና ጌትነት እንዲሁም ከተሰየመው ከየትኛውም ስም በላይ እጅግ የላቀ ቦታ ሰጥቶታል።+ 1 ጴጥሮስ 3:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ኢየሱስ ወደ ሰማይ የሄደ ሲሆን አሁን በአምላክ ቀኝ ይገኛል፤+ እንዲሁም መላእክት፣ ሥልጣናትና ኃይላት እንዲገዙለት ተደርጓል።+
20 ክርስቶስን ከሞት ባስነሳውና በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ባስቀመጠው+ ጊዜ ይህን ኃይሉን ተጠቅሟል፤ 21 በዚህ ሥርዓት* ብቻ ሳይሆን በሚመጣውም ጭምር ከየትኛውም መስተዳድር፣ ሥልጣን፣ ኃይልና ጌትነት እንዲሁም ከተሰየመው ከየትኛውም ስም በላይ እጅግ የላቀ ቦታ ሰጥቶታል።+