-
ሮም 7:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ወደ ሕይወት እንዲመራ የታሰበውም ትእዛዝ+ ሞት እንዳመጣ ተገነዘብኩ።
-
-
ገላትያ 3:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ሕግን በመጠበቅ የሚታመኑ ሁሉ የተረገሙ ናቸው፤ “በሕጉ የመጽሐፍ ጥቅልል የተጻፉትን ነገሮች ሁሉ በመፈጸም እነሱን ተግባራዊ ማድረጉን የማይቀጥል ሰው ሁሉ የተረገመ ነው” ተብሎ ተጽፏልና።+
-