1 ዮሐንስ 5:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ምክንያቱም ከአምላክ የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋል።+ ዓለምን ድል እንድናደርግ ያስቻለን እምነታችን ነው።+ ራእይ 3:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እኔ ድል ነስቼ ከአባቴ ጋር በዙፋኑ ላይ እንደተቀመጥኩ ሁሉ+ ድል የሚነሳውንም+ ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ እንዲቀመጥ አደርገዋለሁ።+