-
ኤፌሶን 3:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በዚህም ምክንያት በአብ ፊት ለመጸለይ እንበረከካለሁ፤
-
-
ኤፌሶን 3:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እሱ ታላቅ ክብር ያለው እንደመሆኑ መጠን ውስጣዊውን ሰውነታችሁን የሚያጠነክር ኃይል+ በመንፈሱ አማካኝነት እንዲሰጣችሁ እጸልያለሁ፤
-