-
የሐዋርያት ሥራ 17:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ከዚያም በአምፊጶሊስና በአጶሎንያ በኩል ተጉዘው የአይሁዳውያን ምኩራብ ወዳለበት ወደ ተሰሎንቄ መጡ።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 17:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ከዚህም የተነሳ ከእነሱ መካከል አንዳንዶቹ አማኞች በመሆን ከጳውሎስና ከሲላስ ጋር ተባበሩ፤+ ከግሪካውያንም መካከል አምላክን የሚያመልኩ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች እንዲሁም ቁጥራቸው ጥቂት የማይባል የታወቁ ሴቶች እንዲሁ አደረጉ።
-