ሮም 8:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ከዚህም በተጨማሪ አስቀድሞ የወሰናቸውን+ እነዚህን ጠራቸው፤+ የጠራቸውን እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው።+ በመጨረሻም ያጸደቃቸውን እነዚህን አከበራቸው።+