1 ተሰሎንቄ 4:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም በሕይወት ቆይተን የምንተርፈው እኛ በአየር ላይ ከጌታ ጋር ለመገናኘት+ ከእነሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤+ በዚህም መንገድ ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።+
17 ከዚያም በሕይወት ቆይተን የምንተርፈው እኛ በአየር ላይ ከጌታ ጋር ለመገናኘት+ ከእነሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤+ በዚህም መንገድ ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።+