ሉቃስ 21:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከጸናችሁ ሕይወታችሁን ታተርፋላችሁ።*+ ሮም 5:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራ ውስጥ እያለንም እጅግ እንደሰት፤*+ ምክንያቱም መከራ ጽናትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን፤+