1 ቆሮንቶስ 4:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ስለዚህ እኔን እንድትመስሉ እለምናችኋለሁ።+ 1 ተሰሎንቄ 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ብዙ መከራ ቢደርስባችሁም+ ቃሉን ከመንፈስ ቅዱስ በሚገኝ ደስታ ስለተቀበላችሁ የእኛንም+ ሆነ የጌታን+ አርዓያ ተከትላችኋል፤