2 ተሰሎንቄ 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ወንድሞች፣ በሥርዓት ከማይሄድና+ ከእኛ የተቀበላችሁትን* ወግ* ከማይከተል+ ማንኛውም ወንድም እንድትርቁ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን።