ዘዳግም 15:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 መቼም ቢሆን ከምድሪቱ ላይ ድሆች አይጠፉምና።+ ‘በምድርህ ላይ ለሚኖር ጎስቋላና ድሃ ወንድምህ በልግስና እጅህን ዘርጋለት’ በማለት ያዘዝኩህ ለዚህ ነው።+ 1 ጢሞቴዎስ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በእርግጥ መበለት የሆነችና ምንም የሌላት ሴት ተስፋዋን በአምላክ ላይ ትጥላለች+ እንዲሁም ሌት ተቀን ያለማሰለስ ምልጃና ጸሎት ታቀርባለች።+ ያዕቆብ 1:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ