-
ቲቶ 1:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ዓመፀኞች፣ በከንቱ የሚለፈልፉና አታላዮች የሆኑ በተለይም ግርዘትን በጥብቅ የሚከተሉ ብዙ ሰዎች አሉና።+
-
-
ቲቶ 3:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ሆኖም ሞኝነት ከሚንጸባረቅበት ክርክር፣ ከትውልድ ሐረግ ቆጠራ፣ ከጭቅጭቅና ሕጉን በተመለከተ ከሚነሳ ጠብ ራቅ፤ እነዚህ ነገሮች ምንም የማይጠቅሙና ከንቱ ናቸው።+
-