-
የሐዋርያት ሥራ 28:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በዚያ አካባቢ፣ ፑፕልዮስ የተባለ የደሴቲቱ አስተዳዳሪ ርስት ነበረው፤ እሱም በእንግድነት ተቀብሎን ሦስት ቀን በደግነት አስተናገደን።
-
-
1 ጴጥሮስ 4:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ሳታጉረመርሙ አንዳችሁ ለሌላው የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ አሳዩ።+
-