ሮም 12:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር በእናንተ በኩል የተቻላችሁን ሁሉ አድርጉ።+ ያዕቆብ 3:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚህም በላይ የጽድቅ ፍሬ ሰላም ፈጣሪ ለሆኑ ሰዎች*+ ሰላማዊ በሆኑ ሁኔታዎች+ ይዘራል።