1 ጢሞቴዎስ 5:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በማንም ሰው ላይ እጅህን ለመጫን አትቸኩል፤*+ እንዲሁም በሌሎች ኃጢአት ተካፋይ አትሁን፤ ራስህን በንጽሕና ጠብቅ።