-
ቲቶ 1:13, 14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ይህ የምሥክርነት ቃል እውነት ነው። ለዚህም ሲባል እነሱን አጥብቀህ መውቀስህን ቀጥል፤ ይኸውም በእምነት ጠንካሮች* እንዲሆኑ 14 እንዲሁም ለአይሁዳውያን ተረቶችና ከእውነት የራቁ ሰዎች ለሚሰጡት ትእዛዝ ትኩረት እንዳይሰጡ ነው።
-