-
ቆላስይስ 4:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እንዲሁም ይህ ደብዳቤ እናንተ ጋ ከተነበበ በኋላ በሎዶቅያውያን ጉባኤ እንዲነበብና ከሎዶቅያ የሚደርሳችሁ ደብዳቤ ደግሞ እናንተ ጋ እንዲነበብ ዝግጅት አድርጉ።+
-
-
1 ተሰሎንቄ 5:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ይህ ደብዳቤ ለወንድሞች ሁሉ እንዲነበብ በጌታ አደራ እላችኋለሁ።+
-