ዮሐንስ 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዮሐንስ 6:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ምክንያቱም የአባቴ ፈቃድ ወልድን የሚያውቅና በእሱ የሚያምን* ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው፤+ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሳዋለሁ።”+ ዮሐንስ 6:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 የላከኝ አብ ካልሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል ሰው የለም፤+ እኔም በመጨረሻው ቀን ከሞት አስነሳዋለሁ።+ 1 ጴጥሮስ 1:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይወደስ፤ እሱ በታላቅ ምሕረቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ+ አማካኝነት ለሕያው ተስፋ+ እንደ አዲስ ወልዶናልና፤+ 4 እንዲሁም ለማይበሰብስ፣ ለማይረክስና ለማይጠፋ ርስት ወልዶናል።+ ይህም በሰማይ ለእናንተ ተጠብቆላችኋል፤+
3 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይወደስ፤ እሱ በታላቅ ምሕረቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ+ አማካኝነት ለሕያው ተስፋ+ እንደ አዲስ ወልዶናልና፤+ 4 እንዲሁም ለማይበሰብስ፣ ለማይረክስና ለማይጠፋ ርስት ወልዶናል።+ ይህም በሰማይ ለእናንተ ተጠብቆላችኋል፤+