1 ጢሞቴዎስ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በእምነት እውነተኛ ልጄ+ ለሆነው ለጢሞቴዎስ፦*+ አባት ከሆነው አምላክና ከጌታችን ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋ፣ ምሕረትና ሰላም ለአንተ ይሁን።