2 ጢሞቴዎስ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ስለሆነም ስለ ጌታችን መመሥከር አያሳፍርህ፤+ ደግሞም ለእሱ ስል እስረኛ በሆንኩት በእኔ አትፈር፤ ከዚህ ይልቅ በአምላክ ኃይል በመታመን+ አንተም ለምሥራቹ የበኩልህን መከራ ተቀበል።+
8 ስለሆነም ስለ ጌታችን መመሥከር አያሳፍርህ፤+ ደግሞም ለእሱ ስል እስረኛ በሆንኩት በእኔ አትፈር፤ ከዚህ ይልቅ በአምላክ ኃይል በመታመን+ አንተም ለምሥራቹ የበኩልህን መከራ ተቀበል።+