-
ማቴዎስ 10:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 በሰዎች ፊት የሚክደኝን ሁሉ ግን እኔም በሰማያት ባለው አባቴ ፊት እክደዋለሁ።+
-
-
ሉቃስ 12:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በሰዎች ፊት የሚክደኝ ሁሉ ግን በአምላክ መላእክት ፊት ይካዳል።+
-