ምሳሌ 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የለዘበ* መልስ ቁጣን ያበርዳል፤+ክፉ* ቃል ግን ቁጣን ያነሳሳል።+ ገላትያ 6:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ወንድሞች፣ አንድ ሰው ሳያውቅ የተሳሳተ ጎዳና ቢከተል መንፈሳዊ ብቃት ያላችሁ እናንተ እንዲህ ዓይነቱን ሰው በገርነት* መንፈስ ለማስተካከል ጥረት አድርጉ።+ ይሁንና እናንተም ፈተና ላይ እንዳትወድቁ+ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።+ ቲቶ 3:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ጴጥሮስ 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
6 ወንድሞች፣ አንድ ሰው ሳያውቅ የተሳሳተ ጎዳና ቢከተል መንፈሳዊ ብቃት ያላችሁ እናንተ እንዲህ ዓይነቱን ሰው በገርነት* መንፈስ ለማስተካከል ጥረት አድርጉ።+ ይሁንና እናንተም ፈተና ላይ እንዳትወድቁ+ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።+