-
ዮሐንስ 13:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ይሁዳም ቁራሹን ከተቀበለ በኋላ ሰይጣን ገባበት።+ ስለዚህ ኢየሱስ “እያደረግከው ያለኸውን ነገር ቶሎ አድርገው” አለው።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 5:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ጴጥሮስ ግን እንዲህ አለ፦ “ሐናንያ፣ ሰይጣን መንፈስ ቅዱስን እንድትዋሽና+ ከመሬቱ ሽያጭ የተወሰነውን ደብቀህ እንድታስቀር ያደፋፈረህ ለምንድን ነው?
-