-
ኤፌሶን 2:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በበደላችን ሙታን በነበርንበት ጊዜም እንኳ ሕያዋን አድርጎ ከክርስቶስ ጋር አንድ አደረገን፤+ እንደ እውነቱ ከሆነ የዳናችሁት በጸጋ ነው።
-
-
ኤፌሶን 2:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እናንተ የዳናችሁት በእምነት አማካኝነት በዚህ ጸጋ ነው፤+ ይህም እናንተ በራሳችሁ ያገኛችሁት አይደለም፤ ይልቁንም የአምላክ ስጦታ ነው።
-