-
ኤፌሶን 6:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እናንተ ባሪያዎች ሆይ፣ ለክርስቶስ እንደምትታዘዙ ሁሉ ለሰብዓዊ ጌቶቻችሁ ከልብ በመነጨ ቅንነት፣ በአክብሮትና በፍርሃት ታዘዙ፤+
-
-
1 ጢሞቴዎስ 6:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 የአምላክ ስምና ትምህርት ፈጽሞ እንዳይሰደብ በባርነት ቀንበር ሥር ያሉ ሁሉ ጌቶቻቸው ሙሉ ክብር እንደሚገባቸው ይገንዘቡ።+
-
-
1 ጴጥሮስ 2:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 አገልጋዮች ጥሩና ምክንያታዊ ለሆኑት ብቻ ሳይሆን በቀላሉ ለማይደሰቱ ጌቶቻቸውም እንኳ ተገቢ ፍርሃት በማሳየት ይገዙ።+
-