ኤፌሶን 4:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እንግዲህ በጌታ እስረኛ የሆንኩ+ እኔ ከተጠራችሁበት ጥሪ ጋር በሚስማማ ሁኔታ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤+