2 ጢሞቴዎስ 4:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ዴማስ+ በአሁኑ ጊዜ ያለውን ሥርዓት* ወዶ፣ ትቶኝ ወደ ተሰሎንቄ ሄዷልና፤ ቄርቂስ ወደ ገላትያ፣ ቲቶ ደግሞ ወደ ድልማጥያ ሄደዋል።