ዕብራውያን 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የክርስቶስ ተካፋዮች የምንሆነው* በመጀመሪያ የነበረንን ትምክህት እስከ መጨረሻው አጽንተን ከያዝን ብቻ ነውና።+