መዝሙር 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የይሖዋን ድንጋጌ ልናገር፤እንዲህ ብሎኛል፦ “አንተ ልጄ ነህ፤+እኔ ዛሬ ወለድኩህ።+ መዝሙር 110:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሖዋ “እንደ መልከጼዴቅ፣+ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ!” ሲል ምሏል፤+ደግሞም ሐሳቡን አይለውጥም።*