ዕብራውያን 9:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በዚህ መንገድ፣ የመጀመሪያው ድንኳን* ተተክሎ ሳለ ወደ ቅዱሱ ስፍራ* የሚወስደው መንገድ ገና እንዳልተገለጠ መንፈስ ቅዱስ ግልጽ አድርጓል።+ ዕብራውያን 9:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ክርስቶስ የገባው በሰው እጅ ወደተሠራውና የእውነተኛው ቅዱስ ስፍራ አምሳያ+ ወደሆነው ስፍራ አይደለምና፤+ ከዚህ ይልቅ አሁን ስለ እኛ በአምላክ ፊት ይታይ ዘንድ+ ወደ ሰማይ ገብቷል።+
24 ክርስቶስ የገባው በሰው እጅ ወደተሠራውና የእውነተኛው ቅዱስ ስፍራ አምሳያ+ ወደሆነው ስፍራ አይደለምና፤+ ከዚህ ይልቅ አሁን ስለ እኛ በአምላክ ፊት ይታይ ዘንድ+ ወደ ሰማይ ገብቷል።+