መዝሙር 40:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 መሥዋዕትንና መባን አልፈለግክም፤*+ከዚህ ይልቅ እንድሰማ ጆሮዎቼን ከፈትክልኝ።*+ የሚቃጠል መባና የኃጢአት መባ እንዲቀርብልህ አልጠየቅክም።+