ገላትያ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ኢየሱስ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ+ አሁን ካለው ክፉ ሥርዓት*+ እኛን ለመታደግ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ፤+