-
ዘፍጥረት 48:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 በመሆኑም በዚያው ቀን እንዲህ ሲል እነሱን መባረኩን ቀጠለ፦+
“እስራኤል በአንተ ስም እንዲህ በማለት ይባርክ፦
‘አምላክ እንደ ኤፍሬምና እንደ ምናሴ ያድርግህ።’”
በዚህ ሁኔታ ኤፍሬምን ከምናሴ አስቀደመው።
-
20 በመሆኑም በዚያው ቀን እንዲህ ሲል እነሱን መባረኩን ቀጠለ፦+
“እስራኤል በአንተ ስም እንዲህ በማለት ይባርክ፦
‘አምላክ እንደ ኤፍሬምና እንደ ምናሴ ያድርግህ።’”
በዚህ ሁኔታ ኤፍሬምን ከምናሴ አስቀደመው።