1 ጢሞቴዎስ 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እንግዲህ ለማይጠፋውና+ ለማይታየው፣+ እሱ ብቻ አምላክ ለሆነው+ ለዘላለሙ ንጉሥ+ ክብርና ግርማ ለዘላለም ይሁን። አሜን።