ምሳሌ 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ምንጮችህ ወደ ውጭ፣ጅረቶችህም በአደባባይ ሊፈሱ ይገባል?+ ምሳሌ 5:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ልጄ ሆይ፣ ጋጠወጥ* ሴት ለምን ትማርክሃለች?ባለጌ* ሴትንስ ለምን ታቅፋለህ?+ ማቴዎስ 5:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እኔ ግን እላችኋለሁ፣ አንዲትን ሴት በፍትወት ስሜት የሚመለከት+ ሁሉ በዚያን ጊዜ በልቡ ከእሷ ጋር አመንዝሯል።+