1 ጢሞቴዎስ 5:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በመልካም ሁኔታ የሚያስተዳድሩ+ በተለይ ደግሞ በመናገርና በማስተማር ተግተው የሚሠሩ+ ሽማግሌዎች እጥፍ ክብር ሊሰጣቸው ይገባል።+ ዕብራውያን 13:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ