ፊልጵስዩስ 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል የሚሰጠውን የሰማያዊውን ሕይወት+ ሽልማት አገኝ ዘንድ ግቡ ላይ ለመድረስ እየተጣጣርኩ ነው።+ 1 ተሰሎንቄ 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይህን ያደረግነው ወደ መንግሥቱና+ ወደ ክብሩ+ በጠራችሁ አምላክ ፊት በአግባቡ መመላለሳችሁን እንድትቀጥሉ ነው።+