ገላትያ 6:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ወንድሞች፣ አንድ ሰው ሳያውቅ የተሳሳተ ጎዳና ቢከተል መንፈሳዊ ብቃት ያላችሁ እናንተ እንዲህ ዓይነቱን ሰው በገርነት* መንፈስ ለማስተካከል ጥረት አድርጉ።+ ይሁንና እናንተም ፈተና ላይ እንዳትወድቁ+ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።+
6 ወንድሞች፣ አንድ ሰው ሳያውቅ የተሳሳተ ጎዳና ቢከተል መንፈሳዊ ብቃት ያላችሁ እናንተ እንዲህ ዓይነቱን ሰው በገርነት* መንፈስ ለማስተካከል ጥረት አድርጉ።+ ይሁንና እናንተም ፈተና ላይ እንዳትወድቁ+ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።+