-
ሮም 6:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በተመሳሳይም እናንተ ለኃጢአት እንደሞታችሁ ሆኖም በክርስቶስ ኢየሱስ ለአምላክ እንደምትኖሩ አድርጋችሁ አስቡ።+
-
-
1 ዮሐንስ 3:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ከእሱ ጋር ያለውን አንድነት ጠብቆ የሚኖር ሁሉ በኃጢአት ጎዳና አይመላለስም፤+ በኃጢአት ጎዳና የሚመላለስ ሁሉ እሱን አላየውም ደግሞም አላወቀውም።
-