ዮሐንስ 15:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ ከአብ የሚወጣው ረዳት* ይኸውም የእውነት መንፈስ+ ሲመጣ እሱ ስለ እኔ ይመሠክራል፤+ የሐዋርያት ሥራ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤+ መንፈስም እንዲናገሩ ባስቻላቸው መሠረት በተለያዩ ቋንቋዎች* ይናገሩ ጀመር።+