ኤፌሶን 5:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚህ የተነሳ የይሖዋ* ፈቃድ ምን እንደሆነ አስተውሉ እንጂ የማመዛዘን ችሎታ የጎደላችሁ አትሁኑ።+ 1 ጴጥሮስ 4:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሆኖም የሁሉም ነገር መጨረሻ ቀርቧል። ስለዚህ ጤናማ አስተሳሰብ ይኑራችሁ፤+ እንዲሁም በጸሎት ረገድ ንቁዎች ሁኑ።+