ሮም 8:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ምክንያቱም መጀመሪያ እውቅና የሰጣቸው ሰዎች የልጁን መልክ እንዲመስሉ+ አስቀድሞ ወስኗል፤ ይኸውም ልጁ ከብዙ ወንድሞች+ መካከል በኩር+ እንዲሆን ነው።