ዮሐንስ 6:63 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 63 ሕይወትን የሚሰጠው መንፈስ ነው፤+ ሥጋ ምንም አይጠቅምም። እኔ የነገርኳችሁ ቃል መንፈስም ሕይወትም ነው።+ ያዕቆብ 1:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ፈቃዱ ስለሆነም ከፍጥረታቱ መካከል እኛ እንደ በኩራት እንድንሆን+ በእውነት ቃል አማካኝነት ወለደን።+