ኤፌሶን 5:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ጉባኤውን እንደወደደና ራሱን ለጉባኤው አሳልፎ እንደሰጠ+ ሁሉ እናንተም ሚስቶቻችሁን መውደዳችሁን ቀጥሉ፤+